Updates from SBN

We herewith provide you with an update on the activities and initiatives that the SBN stakeholders, partners and the government are undertaking in the context of the coronavirus pandemic. In the Amharic version contents covered are:

  • Soya bean farmers and Richland Biochemical Pvt signed marketing agreement
  • Cooperatives in West Gondar get credit through guarantee fund
  • Field day organised in Metema Woreda- to visit sesame scaling up activities
  • Rapid assessment conducted at the end of August identified four alert areas
  • Ad- protect yourself from coronavirus.

ውድ አንባቢያን

በሰሊጥ ምርትና ግብይት መረብ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ግምት ውስጥ በማስገባት እየተከናወኑ ያሉ ተግባራትን በተመለከተ ለባለድርሻና አጋር አካላት አጫጭር ወቅታዊ ወረጃዎችን እናደርሳለን፡፡ ይህ ስድስተኛው እትም ሲሆን በዚህ እትም የተካተቱ ጉዳዮች፡

  • የአኩሪአተር አምራች አርሶአደሮችና ሪችላንድ ባዮኬሚካል ኃ.የተ.የግል ማህበር የግብይት ትስስር ስምምነት ፈጸሙ
  • በምዕራብ አማራ ለሰሊጥ ዘርፍ የብደር አቅርቦት በፈንድ/በጥሬ ገንዘብ ዋስትና    
  • መተማ ወረዳ የሰሊጥ ቴክኖሎጂ ማስፋፋት ስራ የመስክ ጉብኝት ተካሄደ
  • በሰሊጥ ዘርፉ ነሐሴ መጨረሻ ላይ በተደረገ ፈጣን የዳሰሳ ጥናት አራት ዋነኛ ስጋቶች ተለይተዋል፡፡